HEADLINES

Worst mass shooting in modern American history. | የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሒደትና ማብቂያው | At least 46 killed , dozens missing in Ethiopia garbage dump (+video) | ዶር አስፋ ፍስሃ ስለማልቲ ፓርቲ አሰራርና እውን መሆን የሚያወሩት እውነት ይሆን? በተግባርስ ይውላል ወይስ ማዘናጊያ ደወል ነው? | ጋሞኦ ደሬ ወይም ጋሮ ማለት ምንድነው? በእውነትም ጎፋ የተባለ አገር ወይም ዘር ነበር ወይ? | የጋም ጎፋ ካብነት ሽግሽግ በአምባ ገነን ወያኔ መንግስት፣ ከጋሞ ጎፋ ዜና አገልግሎት የተወሰደ | የትግሬ የበላይነት ያጠለለው የዘር ጭጋግ የጫረው የማያቆም የርስበርስ ጦርነትና ግጭት | የተደረገው ሽግሽግ የዲሞኪራሲ ውጤት ቢሆን ምነኛ አስደሳች ነበር? | US elections and the media: How did we get here? የአሜርካ ምርጫና የሚድያ አገልግሎት | ዲሞኪራሲ በጊዚያዊ አዋጅ የሚቆም ወቅታዊ ፈሳሽ ወንዝ አይደለም። | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ መልክ ያደራጁትን ካቢኔ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ | The state of emergency declared in Ethiopia a week ago by the executive branch of the regime has faced stern opposition on Thursday from representatives of the Amhara and Oromo regions of the country. | የኢትዮጵያ የዴሞክራሲና የፌዴራል ስርዓት ግንባታ ከየት ወደ የት በሚል ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (የገዢው አፈቀላጢ) ያዘጋጀው መድረክ- ክፍል አንድ | Merkel signals support for Ethiopia's protesters in visit and PM pysically admitting his heinous act. | Ethiopia declares state of emergency over protests. |

Daily News News

Worst mass shooting in modern American history.

A lone gunman unleashed a rapid-fire barrage of bullets from the 32nd floor of a Las Vegas hotel late Sunday, killing at least 59 people and injuring more than 500 others attending a country music festival below, officials said. It was the worst mass shooting in modern…

Read More Comment View All Comments

የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሒደትና ማብቂያው

ይህ ጽሁፍ የተወሰደው ዲሞክራሲ በንብርክኩ በምሄድባት በገዛ አገራችን ውስጥ ካሉት ምሁራን አንደበት የተቀዳ ሲሆን ይህ ውስጤ ወይራ የሆነው የዲሞክራሲ ጽንሰ-ሃሳብ ለአገራችን ልማት፣ እድገትና ጤንነት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ጥርጥር የለውም። ለመሆኑ እነዚህ አምባገነን መሪዎቻችን ይህንን የመሳሰሉ ጽሁፎችን በውል አንበበው ያውቁ ይሆን? የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሒደትና ማብቂያው 12 July 2017 By…

Read More Comment View All Comments

At least 46 killed , dozens missing in Ethiopia garbage dump (+video)

At least 46 killed , dozens missing in Ethiopia garbage dump (+video) Ethiopia’s rubbish landslide kills 15 in Addis Ababa, quoshe Many victims are thought to have been people who scavenged for a living at…

Read More Comment View All Comments

ዶር አስፋ ፍስሃ ስለማልቲ ፓርቲ አሰራርና እውን መሆን የሚያወሩት እውነት ይሆን? በተግባርስ ይውላል ወይስ ማዘናጊያ ደወል ነው?

አሁን የፖለቲካ ምኅዳሩን በሰላማዊና በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለውጥ ለማምጣት ለሚታገሉ የፖለቲካ ኃይሎች የመክፈቻ ጊዜ ነው›› ዶ/ር አሰፋ ፍስሃ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የፌዴራል ጥናት ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው፡፡ ሕገ መንግሥትና ተነፃፃሪ ፌዴራሊዝም ጥናት ላይ ኤክስፐርት የሆኑት ዶ/ር አሰፋ፣ በተለይ በተነፃፃሪ ፌዴራሊዝም መስክ ተቀዳሚ ከሚባሉ ምሁራን መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡…

Read More Comment View All Comments

ጋሞኦ ደሬ ወይም ጋሮ ማለት ምንድነው? በእውነትም ጎፋ የተባለ አገር ወይም ዘር ነበር ወይ?

ጋሞኦ ደሬ ወይም ጋሮ ማለት ምንድነው? በእውነትም ጎፋ የተባለ አገር ወይም ዘር ነበር ወይ?በአፄ ሚኒሊክ ወረራ ወቅት በቦረና፣ በኮንሶ፣ በጸማይ፣ በጂንካና በኡባማሌ አድርጎ ወደመጣበት የሚመለሰው የጂማው አባ ጅፋር ጦር (በሚኒሊክ ሥር) አብዛኛው በጂንካ፣ በጋዘር፣ በኡባ ደብረጸሃይ፣ በቡልቂ፣ በመስከቶ፣ በሳውላ (ፈለገንዋይ) ሰፍረው እንደቀሩና አካባቢውንም እንደተቆጣጠሩ የጎፋን አውራጃንም ጎፋ(አስለቅቀን የያዝነው…

Read More Comment View All Comments

የጋም ጎፋ ካብነት ሽግሽግ በአምባ ገነን ወያኔ መንግስት፣ ከጋሞ ጎፋ ዜና አገልግሎት የተወሰደ

ጋሞ ጎፋ የሚባለው ክ/ሃገር አንድ ህዝብ፣ ጎሳ፣ ዘር፣ ወግ፣ ባህል፣ ስራዓት፣ ቋንቋ፣ እና ወዘተ ያለው ህዝብ ቢሆንም በዝርዝር ዘገባው ውስጥ እንደተቀመጠው የጋሞ እና የጎፋ ጎሳ በሚል በመለያየት ካቢነውን አስቀምጠውታል። ይህ እውነት አይደለም። እኛ አንድ ነን። ጎፋ የሚባል ህዝብ የለም ጋሞ ጎፋ እንጂ። መረጃው…

Read More Comment View All Comments

የትግሬ የበላይነት ያጠለለው የዘር ጭጋግ የጫረው የማያቆም የርስበርስ ጦርነትና ግጭት

የትግሬ የበላይነት ያጠለለው የዘር ጭጋግ የጫረው የማያቆም የርስበርስ ጦርነትና ግጭትመነሻው ራስ ወዳድነት ነው። “የአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ” ይባል የለ? ከዚህ በታች ባሉት ላይ ይህ ነው የማይባል ዜናዎችና መጋለጦች በየድህሬ ገጾች ላይ በደረደርም የሙስናው መነሻ የሆነው የትግሬው ሃወሃት ቡድን እኔ ከተነካሁ ወየውልህ የተባለው የሃ/ማሪያም ደሳለኝ መንግስት ስርነቀል የሙስና…

Read More Comment View All Comments

የተደረገው ሽግሽግ የዲሞኪራሲ ውጤት ቢሆን ምነኛ አስደሳች ነበር?

የተደረገው ሽግሽግ የዲሞኪራሲ ውጤት ቢሆን ምነኛ አስደሳች ነበር? የማይቋርጥ ዕድገትና ዲሞክራሲን ለዘለአለም የሚቆይ እውነታ በሆነ ነበር። ሆኖም ግን የአንድ ፓርቲ የበላይነትን ብቻ የሚያንጸባርቅ በመሆኑ የዲሞኪራሲ ህሊውና እጅግ አጠያያቂ ሆኖአል። የተማረ ህብረተሰብ አስፈላጊና ውጤታማም ነው ሆኖም የተማረን ሰው መተካካት ህዝቡ ለዲሞኪራሲ የሚያደርገውን ጥያቄ ሊገታው አይችልም። ወጣም ወረደ ተመራጮቹ የአንድ ፓርቲ…

Read More Comment View All Comments

US elections and the media: How did we get here? የአሜርካ ምርጫና የሚድያ አገልግሎት

  ምርጫ አሜሪካና የሜዲያ አገልግሎት በሚል በአልጃዚራ አለም አቀፍ ሜዲያ አገልግሎት የቀረበውን ዶክሜንተሪ ከዚህ ጋር አያያዘን ስናቀርብ፣ የሜዲያ አገልግሎት ለየትኛውም አገር ምርጫ አስፈላጊ ሚና እንደሚጫወት በተለይም አቅመደካማ በሆኑት ላይ ምን ያህል ተፅዕኖ እንዲሚያደርግ ከዚህ ከአሜሪካዊያን ሜድያ ታሪክ ብዙ መማር እንችላለን።…

Read More Comment View All Comments

ዲሞኪራሲ በጊዚያዊ አዋጅ የሚቆም ወቅታዊ ፈሳሽ ወንዝ አይደለም።

ዲሞኪራሲ በጊዚያዊ አዋጅ የሚቆም ወቅታዊ ፈሳሽ ወንዝ አይደለም።ህወሃት ስልጣን ከመያዙ በፊት በጫካ ውስጥ ሳለ የገዛ ህዝቡን በሃውዜ ደርግ ገደለ ለማስባል አስጨፈጨፈ። ይህ ገዳይ፣ ት/ቤቶችን፣ ጤና ጣቢያዎችንና ድልድዮችን ስሰብር እዚህ ድረስ የመጣው የሽፍታው ቡድን፣ ለተዘጋጀለት የግል ፍላጎት አይመቸኝም በማለት ከራሱ…

Read More Comment View All Comments

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ መልክ ያደራጁትን ካቢኔ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ መልክ ያደራጁትን ካቢኔ አዳዲስ አባላት በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ቀደም ሲል የነበረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ በክላስተር የማስፈፀም  እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሚሉ ቦታዎች…

Read More Comment View All Comments

The state of emergency declared in Ethiopia a week ago by the executive branch of the regime has faced stern opposition on Thursday from representatives of the Amhara and Oromo regions of the country.

The state of emergency declared in Ethiopia a week ago by the executive branch of the regime has faced stern opposition on Thursday from representatives of the Amhara and Oromo regions of the country. In a rare move by members of the otherwise rubber stamp parliament, the 137 representatives…

Read More Comment View All Comments

የኢትዮጵያ የዴሞክራሲና የፌዴራል ስርዓት ግንባታ ከየት ወደ የት በሚል ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (የገዢው አፈቀላጢ) ያዘጋጀው መድረክ- ክፍል አንድ

https://youtu.be/pkHjaWImbpc የኢትዮጵያ የዴሞክራሲና የፌዴራል ስርዓት ግንባታ ከየት ወደ የት በሚል ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው መድረክ- ክፍል አንድ

Read More Comment View All Comments

Merkel signals support for Ethiopia's protesters in visit and PM pysically admitting his heinous act.

German Chancellor Angela Merkel signaled support for protesters demanding wider freedoms in Ethiopia during a visit to the country on Tuesday, saying "a vibrant civil society is part and parcel of a developing country." After meeting with Prime Minister Hailemariam Desalegn, Merkel said Germany has offered to train Ethiopia's…

Read More Comment View All Comments

Ethiopia declares state of emergency over protests.

Ethiopia declares state of emergency over protests Government declares a state of emergency effective immediately following violence and unrest in Oromia region. …

Read More Comment View All Comments

Categories

Videos


View All